በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ከ60 በላይ ተጠርጣሪዎች ለ2ኛ ጊዜ ፍ/ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ከ60 በላይ ተጠርጣሪዎች ለ2ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት ቀረቡ። በሰብዓዊ መብት ጥሰት በእነ ጎሃ አጽብሃ እና በሙስና ውንጀል በእነ ብርጋዴር ጀኔራል ጠና ቁርዲ መዝገብ የተካተቱ ከ60 በላይ ተጠርጣሪዎች፥ ለ2ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ቀርበዋል። በሙስና […]

Read More በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ከ60 በላይ ተጠርጣሪዎች ለ2ኛ ጊዜ ፍ/ቤት ቀረቡ

7 SECRETS TO BUSINESS SUCCESS

Source, Unofficial Life style by Nathan Owning your own business is one of the most thrilling experiences in life, and also it’s one sure way to create a legacy and an inheritance your family will always adore you for, because no matter how much you earn as an employee your children will never inherit your […]

Read More 7 SECRETS TO BUSINESS SUCCESS

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ድብቅ እስር ቤቶች እንደነበሩት ተገለጸ

የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዋና ዓቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ ዛሬ ኅዳር 3 ቀን 2011 ዓ.ም. የሰብዓዊ መብትና የሙስና ወንጀሎችን ፈጽመዋል ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦችን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፣ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለማሰቃያነት ጥቅም ላይ ይውሉ የነበሩ ድብቅ እስር ቤቶች መኖራቸውን አስታወቁ፡፡ በአዲስ አበባ ብቻ ሰባት ድብቅ ማቆያ ቤቶች መኖራቸውን ያስታወቁት ዋና ዓቃቤ ሕጉ፣ የሚታሰሩ […]

Read More የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ድብቅ እስር ቤቶች እንደነበሩት ተገለጸ

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፥ መንግስት ለህዝቡ ቃል በገባው መሰረት በሰብአዊ መብት ጥሰት፣ ሀገርን በመዝረፍና የሀገሪቱን መፃኢ ተስፋ ለማጨለም የሚንቀሳቀሱ አካላትን እንዲሁም የሰኔ 16 የቦምብ […]

Read More ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል-

የ37 ቢሊየን ብሩ መዳረሻና የሜቴክ የውስጥ መዝገብ

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ለአመታት ሀገሪቱን በቴክኖሎጂና በፈጠራ እመርታ እንድታመጣ እየሰራ እንደሆነ ሲናገር ቢቆይም የድርጅቱ የውስጥ መረጃ የሚያሳየው ተቋሙ በአብላጫው የሀገሪቱን የውጪ ምንዛሪ ያለከልካይ እየተጠቀመ የአስመጪና አከፋፋይነት ስራ ሲሰራ መቆየቱን ነው። ከተለያየ የዓለም ክፍሎች ያለቀላቸውን ተሽከርካሪና ቁሳቁስ እንዲሁም መለዋወጫ በማስመጣት ለገበያ ያቀርባል። በዚህም መንገድ ቢሆን ድርጅቱ ትርፋማ መሆን አልቻለም። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ […]

Read More የ37 ቢሊየን ብሩ መዳረሻና የሜቴክ የውስጥ መዝገብ

ከደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዩች ላይ የተሰጠ መግለጫ ***********************

የኢ.ፊ.ዲ.ሪ መንግስት ከሰብአዊ መብት ጥሰቶች፣ ከሙስናና ስልጣንን ተገን በማድረግ በተፈፀሙ ህገ-ወጥ ድርጊቶች ተጠርጣሪዎች ላይ የጀመረውን እርምጃ አስመለክቶ ከደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ ከድርጅታችን ደኢህዴን/ኢህአዴግ ተልዕኮና ባህሪ እጅግ ባፈነገጠና በተቃረነ አግባብ የሚፈፀሙ የኢኮኖሚ አሻጥሮችን፣ የዜጎችና የቡድኖች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችን እንዲሁም ስልጣንን ለሽብር ተግባር የማዋል ድርጊቶችን ደኢህዴን በእጅጉ ይኮንናል፤ ያወግዛል፡፡ በዚህ ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ […]

Read More ከደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዩች ላይ የተሰጠ መግለጫ ***********************

የአቶ ያሬድ ዘሪሁን የፍርድ ቤት ውሎ

“ዜጎችን ራቁታቸውን በመጣል በጉንዳን እንዲበሉ አድርገዋል ” ( ፖሊስ ) በቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል በነበሩት የአቶ ያሬድ ዘሪሁንን ጉዳይ ለማየት የተሰየመው የከፍተኛው ፍርድ ቤት ችሎት ጉዳዩን ለማየት ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጠ በትናንትው እለት ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስ ክትትል በቁጥጥር ስር የዋሉት ተቶ ያሬድ […]

Read More የአቶ ያሬድ ዘሪሁን የፍርድ ቤት ውሎ